Get Mystery Box with random crypto!

ባለህ ነገር መደሰትን ልመድ ! ስታማርር ያለህን በአግባቡ ሳታጣጥም ስትቀር ነገ ሌላ አዲስ | እግር ኳስ Meme™

ባለህ ነገር መደሰትን ልመድ !

ስታማርር ያለህን በአግባቡ ሳታጣጥም ስትቀር ነገ ሌላ አዲስ የምታማርርበት ግዜ ይዞልህ ይመጣል የባስ የምትከፋበት የምታዝንበት ነገር ያመጣብሀል ትላንት ለካ ሁሉ ነገሬ ውብ ነበር ምነው በአግባቡ ብደሰትበት ምነው በጥሩ ባሳለፍኩት ኖሮ የሚያስብል ግዜ ይወጣል ስለዚህ ዛሬህን በደንብ ኑር ባለህ እየተደሰትህ የሚያስፈልግህን ጨምር ስታመሰግን ባለህ ደስታ ላይ ይበልጥ ትጨምርበታለህ !

መልካም ጊዜ ተመኘሁ!

@buchula36

@yegetemkalat
@poem_merry