Get Mystery Box with random crypto!

፡፡፡ የይሁዳ ደብዳቤ ፡፡፡ > ቢሆንም የአምላክ ቃል ከህይወት ይፃፋል÷ የ ሰላሳዉ ዲናር የማይሻ | እግር ኳስ Meme™

፡፡፡ የይሁዳ ደብዳቤ ፡፡፡
<< አለም ሑሉ ያልፋል >>
ቢሆንም የአምላክ ቃል ከህይወት ይፃፋል÷
የ ሰላሳዉ ዲናር የማይሻር ዳፋ የማን ነዉ ጥፋቱ?
ግሳንግሱን ትቶ ዘመን እያለፈ ቃል ካልሆነ ከንቱ÷
የቀደመዉ ቃልህ ከበደል ከፃፈኝ
ደህና ሁን ክርስቶስ
ስሞ ከመሸጥ ዉጭ አንዳች ምርጫም የለኝ፡፡


ያብስራ እዮብ (ደብተራዉ)፡፡

@yegetemkalat
@poem_merry