Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ደብረ ምጥማቅን በፃድቃኔ ማ | ፅርሀ አርያም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ደብረ ምጥማቅን በፃድቃኔ ማርያም
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ
ወደ ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም እና ደብረ ምህረት አጃና ሚካኤል
ቀን:20/09/2014ዓ.ም መመለሻ 21 ከንግስ በኋላ
መነሻ ሰአት:11:00
የጉዞ ዋጋ መስተንግዶን ጨምሮ:400ብር ብቻ
መነሻ ቦታዎች
1.አራብሣ ቅዱስገብርኤል ቤ/ክ
2,መገናኛ ህዳሴ ህንፃ
ለበለጠ መረጃ:0982851449
0965930075

ሰአት ይከበር
አለባበስዎ ክርስቲያናዊ ይሁን

አዘጋጅ: ማህበረ አሐዱ መንፈሳዊ ማህበር