Get Mystery Box with random crypto!

.................... አንዳንዴ ሀሳባችን ወደ የት እንደሚሄድ አናውቀውም ለሆዳችን ቀን | የኛ ግጥም ና ታሪክ

....................

አንዳንዴ ሀሳባችን ወደ የት እንደሚሄድ አናውቀውም ለሆዳችን ቀን በቀን ምግብ እንደምንመግበው ሁሉ አዕምሮአችንም ከቀን ወደ ቀን ስልጠናዎች እንዲሁም ፍሬ ነገሮች ያስፈልጉታል ስንቶቻችን ነን እዚህ ምድር ላይ ለሆነ አላማ እንደተፈጠርን የምናውቀው? ስንቶቻችን ነን ስለተፈጠርን ብቻ እየኖርን ያለነው? ስንቶቻችን ነን ህይወታችን ውስጥ የተሰጡንን ሴኮንዶች እየተጠቀምንባቸው ያለነው?


ከምንም አይነት ነገር በፊት እራሳችን ላይ መስራት ያስፈልገናል።

ልናማክርሽ እንፈልጋለን እንዲሁም እኔ ከአሁን ጀምሮ የእውነት የሚገባኝን ህይወት መኖር እንፈልጋለው ለምትሉ እህት ወንድሞቼ ከስር ባለው የቴሌግራም እንዲሁም ኢንስታ አካውንቴ inbox ልታናግሩኝ ትችላላቹ

Telegram...... @Nizan5
Instagram...... nizan9336

######growth######
######Life########