Get Mystery Box with random crypto!

ሕዳር 21/03/2016 ዓ.ም የሕዳር ጽዮን ማርያም በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ሕዳር 21/03/2016 ዓ.ም
የሕዳር ጽዮን ማርያም

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ።

ዲያቆን፦ 2ቆሮ 7÷12-ፍ.ም
ንፍቅ ዲያቆን፦ 1ጴጥ 2÷5-11
ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 7÷44-59

ምስባክ ፦ መዝ 131÷13-15
እስመ ሐረያ እግዚአብሔር ለጽዮን
ወአብደራ ከመትኩኖ ማህደሮ
ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም

ትርጉም
እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና
ማደርያውም ትሆነው ዘንድ
ወዷታልና እንዲህም ብሎ
ይህች የዘለዓለም ማረፊያዬ ናት

ወንጌል ፦ ማቴ 21÷42-ፍ.ም
ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ

@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur