Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላም አደረሳችሁ? ጾሙን በማስመልከት ኦርቶዶክ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ውድ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላም አደረሳችሁ? ጾሙን በማስመልከት ኦርቶዶክሳዊ እና የመንፈሳዊ ሕይወታችንን የሚያጠነክር አንድ ቻሌንጅ የዝማሬ ዳዊት አዘጋጆች ለእናንተ አዘጋጅተን የእናንተን ፈቃደኝነት እየጠበቅን ነው! ፈቃዳችሁን አሳዩን እሱን ተመልክተን ዝርዝር ሀሳቡን ነገ ወደ እናንተ ይዘን እንቀርባለን።

እግዚአብሔር አምላክ ጾማችንን ይቀበልልን! ጾሙ ሰይጣንን ድል መንሻ መንግስቱን መውረሻ ያድርግልን። አሜን