Get Mystery Box with random crypto!

የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት ተከታታዮች። የእሑዱ ሠላማዊ ሰልፍ የማይቀርበት ነው ስለዚህ ሁላችሁም | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት ተከታታዮች።

የእሑዱ ሠላማዊ ሰልፍ የማይቀርበት ነው ስለዚህ ሁላችሁም ሀሞታችሁን ዋጥ አድርጋችሁ አንድ ላይ እንውጣ እና ለቤተክርስቲያን የከበርን ሙሽሪቶች እንሁን።

ግን ጥልቅ ማሳሰቢያ ንስሐ ያልገባን ካለን እባካችሁ ዛሬ እና ነገ ወደ ንስሐ አባቶቻችን በመሄድ ንስሐ እንግባ።

የንስሐ አባትም ያልያዝን ወደ ቤተክርስቲያን ሄደን አባት እንያዝ እና ንስሐ እንግባ።


ሰማዕትም ብንሆን ንስሐ ገብተን ነው መሆን ያለበት። የሰማይ ቤታችንን በክብር እንድንገባበት