Get Mystery Box with random crypto!

አብይ ሽማግሌ ልኳል ዛሬ አሁን ከመሽ በአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሚመራ ሽማግሌዎች ከአራት ኪሎ ከጠቅ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

አብይ ሽማግሌ ልኳል

ዛሬ አሁን ከመሽ በአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሚመራ ሽማግሌዎች ከአራት ኪሎ ከጠቅላዩ ወደ ቤተክህነት መጥተው አባቶች እግር ወድቀው እባካችሁ እርቅና ሰላም ያስፈልጋል ስለዚህ አሁን ተነሱ ወደ ቤተመንግሥት መሄድ አለብን ብለው ሲማፀኖ አምሽተዋል

የእኛ አባቶች ደግሞ አሁን በአሁን የሚሆን ነገር የለም ዛሬ ይሄ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ብዙ ለምነን ተማፅኖ አቅርበናል ስለዚህ ዛሬ አይሆንም ቋሚ ሲኖዶስ ይምከርበት ሲኖዶሱ ይነጋገርበትና ያኔ መልስ የምንሰጥ ይሆናል ብለዋል!