Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodokstewahido — ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodokstewahido — ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር
የሰርጥ አድራሻ: @ortodokstewahido
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.87K
የሰርጥ መግለጫ

ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
ይሁዳ 1÷3
ስለ ሃይማኖታችን ማንኛውንም ጥያቄ እናስተናግዳለን
ተጫኑት
@Thomas_Mekonnen
ወጣቶች ሆይ እናንተ የቤተክርስቲያን ጠባቂ ናችሁ። 🙏
❤ወጣትነታችን ❤ለሃይማኖታችን❤

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-17 13:39:00 ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር pinned a photo
10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:51:32
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
1.0K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:52:12 ነፃ የኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ማስታወቂያ ጀምረናል።
ከ10k member በላይ ያሉ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ለህዝቡ በነፃ እናስተዋውቃለን።

➥በቀን ከ100 በላይ አባላት እናስገባለን
➥ ቻናል ለማስመዝገብ የምትፈልጉ
➥ ቻናሎ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል መሆኑን ያረጋግጡ
➥ ሁለት የማስታወቂያ disk ይዛችሁ መምጣት ብቻ ነው
➥ የማስታወቂያ ሰዓት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እስከ ማታ አንድ ሰዓት

ቻናል ለማስመዝገብ @ASRATEGABRIEL ላይ ያናግሩን ጥቂት ቻናል ስለ ምንመዘግብ ይፍጠኑ
1.0K viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:16
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
1.0K viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:15
ሊቀ መላዕክት ከእግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሠው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ

#ልዩ_መንፈሳዊ_ጉዞ_መርሐግብር_ወደ_ሀዋሳ

የሀምሌ 19 የሊቀ መልዐኩ #የቅዱስ_ገብርኤል የንግስ በዓል በማስመልከት በሀገረማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጣት መዘምራን የጉዞ መርሐግብር ተዘጋጅቷል። ጉዞው የአንድ ቀን አዳር ያለው ሲሆን የምንነሳው ሀምሌ 18 ነው። በዚህ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በቀጣይ ስ.ቁ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ስ.ቁ : 0953363148 (ፍቅረማርያም)
: 0901562197(ግዛው)
921 viewsⒹⓄⓀⒾ ⒶⓈ, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:01:04 የግእዝ ትምህርት ስልጠና በክፍያ መማር ለማንችለው በyoutube ትምህርት ይጀመር ብላችሁ ብዙዎቻቹ ሃሳብ ሰጣችዃል ይህን ሃሳብ በመቀበል ትምህርቱን ሀምሌ 6/11/2014 ዕሮብ ለመጀመር ወስነናል የምትማሩበት ቻናል










SUBSCRIBE በማድረግ ይጠብቁን
845 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:08:51 በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ

|°°|ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም
1.2K views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No1, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 07:20:33 Watch " New_2014_አዲስ_መዝሙር_ዘማሪት_ሲስተር _ልድያ_ታደሰa" on YouTube


1.5K viewsኦሜጋ promotion, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:53:04 የአባ ዘወንጌል የትንቢት እውነታዎች
የኖኅ መርከብ መድረሻ
የትንቢቱ ፍፃሜዎች
የ666 ደባ በኢትዮጵያ ላይ
,መጽመፈ ሔኖክ
የዕፀ መሰወር ጥናታዊ ፁፍ
ታቦተ ፅዮን
ነጋዴው ታምሪን

open.........open .........open
Open........"open .........open
Open.........open...........open
Open........open............open
1.4K viewsማኅቶት ፕሮሞሽን 1000_5000, 04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 01:06:29 https://vm.tiktok.com/ZMN2vutTX/?k=1
ለብታ
#ዲያቆን_ወንድማገኝ
#ኪነጥበብ_ዘያቤሎ
1.7K viewsⓈⓔⓝⓑⓔⓣ Ⓣⓔⓜⓐⓡⓘⓦ, 22:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ