Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_folder — ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_folder — ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ
የሰርጥ አድራሻ: @orthodox_folder
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 561
የሰርጥ መግለጫ

✝️መኑ ያርእየነ ሠናይቶ?
eotcmk.org

ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት ማስቀመጫ ቻናል ነው። ✝️
በዚህ ቻናል ማንኛውንም የቤተ ክርስቲያናችንን ትምህርቶች ከተለያዩ ቦታ በማሰባሰብ እናጋሮታለን
እርሶም የሚያጋሩት ትምህርት ካለ ➕
ለአስተያየት👇
@Aphisak | ይጠቀሙ
ለ ግሩፑ 👇
@orthodox_for_orthodox

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 19:46:45
49 viewsአፍኒን, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:45:50 #ብሂለ_አበው

ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፤ ድኽነትህም አይደለም። ሰውን የሚጎዳው ክፉ ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም፣ ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ እንጨቶችን እንደሚበላ ኹሉ ክፉ ልብም እንደዚህ ነው።

አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ኹለቱ ከክፉ ልብ ወይም ከመልካም ልብ የሚገኙ ናቸው።

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
57 viewsአፍኒን, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:19:18
42 viewsኲለሄ, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:19:18 መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
49 viewsኲለሄ, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 18:59:07
44 viewsኲለሄ, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 18:59:07 መልክአ ቅድስት አርሴማ

በንባብ እና በዜማ
52 viewsኲለሄ, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:15:11 ​​#መልዕክት

መለወጥ የምትፈልግ ነፍስ

በአንዲት ከተማ ውስጥ ብዙ ወዳጆች የነበሯት አንዲት አመንዝራ ሴት ነበረች። ከገዥዎቹ አንዱ ቀረባትና "መልካም ሴት ለመሆን ቃል ግቢልኝና አገባሻለሁ" አላት። እርሷም ቃል ገባችለትና ተጋቡ።

ወደ ቤቱም ወሰዳት። የቀድሞ አፍቃሪዎቿ ያቺን ሴት ፈለጓት። እርስ በእርሳቸውም "ያ ልዑል ወደ ቤቱ ወስዷታል ፤ ወደ ቤቱ ብንሄድ ይቀጣናል። ነገር ግን በጓሮ በኩል እንሂድ ፣ ለእርሷም እናፏጭላት፥ የፉጨቱን ድምጽ ስትሰማ ወደኛ ትመጣለች፤ በዚህም ያለ ችግር እናገኛታለን" ተባባሉ። ወደ ቤቷም ጓሮ ተጉዘው ያፏጩ ጀመር። እርሷ ግን የፉጨቱን ድምጽ ስትሰማ ጆሮዎቿን ደፈነች።
ወደ ውስጣዊው እልፍኝም ገባች። በሩንም ጥርቅም አድርጋ ዘጋች።

ይህች ሴት የእኛ ነፍስ ምሳሌ ናት። ወዳጆቿ የተባሉም ፈተናዎቿ ናቸው
ገዥ የተባለውም ክርስቶስ ነው፣
እልፍኝ የተባለውም ዘለዓለማዊው ቤት ነው።
እነዚህም የሚያፏጩት ክፉዎች አጋንንት ናቸው፣

ነገር ግን ነፍስ ሁልጊዜም በክርስቶስ አምባነት ትሸሸጋለች።

አባ ዮሐንስ ሐፂር
68 viewsኲለሄ, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:42:36
66 viewsአፍኒን, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:42:22 #ብሂለ_አበው

“የማይቆጣጠሯትን ምላስ ያህል መጥፎ ጾር የለም፤ እርሷ የፈተናዎች ሁሉ እናት ናት፡፡”

አባ አጋቶን
72 viewsአፍኒን, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:40:23
75 viewsአፍኒን, 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ