Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ310

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox31 — ኦርቶዶክስ310
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox31 — ኦርቶዶክስ310
የሰርጥ አድራሻ: @orthodox31
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.65K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ይህ የዩትዩብ ቻናል ስለ ቤተክርስቲያናችን የምንማማርበት ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምናውቅበት እንዲሁም ከሌሎች እምነቶች ስለሚነሱ ጥያቄዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃነት የምናቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው
Admin: - @ናዝራዊ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-23 20:22:33
ትምህርት ክፍል 1

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
ዘለዓለም አሜን

 


ኦርቶዶክስ የሚለውን ቃል ኦርቶ/ortho/ ና ዶክሲ/doxy/ ከተባሉት ሁለት የግሪክ ቃላት የተወሰደ ሲሆን ኦርቶ ማለት /ርቱእ/ ቀጥተኛ /direct/ ማለት ሲሆን ዶክስ ማለት ደግሞ እምነት /አስተሳሰብ /ማለት ነው ፡፡ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ እምነት ማለት ነው፡፡
በክርስቶስ ደም የተመሰረተችው ቤ/ክ ኦርቶዶክስ የሚለውን ስያሜ ያገኘችው በ3...25 ዓ.ም በጉባኤ ኒቂያ ነው፡፡ /synod of Nicene/ ምክንያቱ ደግሞ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡

ቅድስት ቤ/ክ በክርስቶስ ደም ተመስርታ ምዕመናን በእርሷ ጥላ ውስጥ ማረፍ ከጀመሩ በኋላ ነገሮች ሙዝ የመላጥ ያህል ቀላል አልነበሩም ፡፡ መስራቹን ክርስቶስን ወደ መቃብር ያወረዱት አይሁዶች ክርስትናንም ግብዓት መሬቱን የፈጸሙላት መስሏቸው ነበር፡፡ ነገር ግን ክርስቶስ ሞትን ድል ነስቶ ሲነሳ ክርስትናም አብሮ ነበር የተነሳው፡፡ ባረገ በ10ኛው ቀን ኃይል መንፈስ ቅዱስን ከአርያም ልኮላቸው ቅዱስን ሐዋርያቱና ሌሎቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች ከእርጅናቸው ታድሰው፣ ከፍርሀታቸው ታክመው፣ ድኑዓን ሆነው፣ የክርስትናን ሠንደቅ ዓላማ ያለምንም መረበሽ በአይሁድ ሰፈሮች ውስጥ እያውለበለቡ መሄድ ጀመሩ፡፡ በዚህም ድርጊታቸው ዛቻን፣ ማስፈራሪያ፣ ግርፋትና ፣መታሰር ዘወትር ሽልማታቸው ሆነ፡፡ ነገር ግን ይሄ ነገር አጥንትና ደማቸው የሆነውን ክርስቶስን ሊያስተዋቸው አልቻለም፡፡ ይልቁንም ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባናል እያሉ ምስክርነታቸውን ሰጡ ፡፡ ሥራ 5÷29
247 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 19:40:57 በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው
ኦርቶዶክስያዊያን ገብታቹ
አድምጡ
https://vm.tiktok.com/ZMFHEDDj3/
305 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ