Get Mystery Box with random crypto!

ORACLE OF CHRIST

የቴሌግራም ቻናል አርማ oraclekb — ORACLE OF CHRIST O
የቴሌግራም ቻናል አርማ oraclekb — ORACLE OF CHRIST
የሰርጥ አድራሻ: @oraclekb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 943
የሰርጥ መግለጫ

ወንጌል ለሁሉም!!!
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
— ሮሜ 1፥3-4
@oracleKB

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-27 18:55:49
. እናመልክሀለን
ዘማሪት አዜብ ሀይሉ|Live Worship

9:51 ደቂቃ | 28.9 MB
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@adadisemezemur
@adadisemezemur
ይ ላ ሉን
138 views✞ቃለ-አብ✞, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:48:44 “ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።”
— ራእይ 1፥3

@oracleKB
223 views✞ቃለ-አብ✞, edited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 12:35:45
“እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥6

@oracleKB
1.3K views✞ቃለ-አብ✞, edited  09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:12:52 @oracleKB
265 views✞ቃለ-አብ✞, edited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:12:08
@oracleKB
246 views✞ቃለ-አብ✞, edited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 23:14:20 በደሙ አጥቦኛል ይመጣልኛል እንጂ አይመጣብኝም

@oracleKB
342 views✞ቃለ-አብ✞, 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 20:00:42 ወንጌል ይለውጣል እንጂ አይለወጥም

@OracleKB
316 views✞ቃለ-አብ✞, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 15:24:40
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤
⁷ ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።
⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።

@oracleKB
344 views✞ቃለ-አብ✞, edited  12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 07:48:48 የዚህ አለም ገዢ ክፉ መንፈስ ብዙ ትውልድን ማሳት ከቻለ፤በኔ እና ባንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ምንኛ ትውልድን መለወጥ ይችል ይሆን ወንድሜ ንቃ፤እህቴ ንቂ መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው ትውልድ እናስመልጥ አናንቀላፋ!!!

@oracleKB
286 views✞ቃለ-አብ✞, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 16:01:39
የወንጌል አርበኛ #ቢሊ_ግርሃምን አንዲት የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው። እንዲህ አለቻቸው፦
“አሁን ሁሉን ነገሮችን እንደ አዲስ የመሥራት ዕድል ቢሰጥዎ ምን የሚለውጡት ነገር አለ?”
“ከብዙ ጉዞና አገልግሎት ይልቅ ከጌታ ጋር በጸሎትና በጽሞና አሳልፍ ነበር።"
“ለወጣት ሰባክያን ምን ይመክራሉ?”
“ብዙ ጸልዩ፤ ብዙ አንብቡ ጥቂት አገልግሉ ነው የምላቸው”።
ጸሎት ከጌታ ጋር ህብረት የማድረጊያ ትልቁ መንገድ ነው። ብዙ የሚጸልይ በጣም ብዙን ፍሬ ያፈራል።

@OracleKB
332 views✞ቃለ-አብ✞, edited  13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ