Get Mystery Box with random crypto!

ኒሳኡል መሻሪዕ

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisaulmesharie — ኒሳኡል መሻሪዕ
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisaulmesharie — ኒሳኡል መሻሪዕ
የሰርጥ አድራሻ: @nisaulmesharie
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.84K
የሰርጥ መግለጫ

ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤
#ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
you tube
https://youtube.com
https://youtube.com
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ
https://t.me/maidaAhmed አናግሩን

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 14:44:27
ይህ የምታዩት ምስል

ከነቢዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መስጂድ ጁሙዓን ሶላት እየሰገደ ሱጀድ ላይ የሞተው ሰው ምስል ነው።
አሏህ ሆይ ኺታማችንን አሳምርልን

ሞት የጅምር ሁሉ ፍፃሜ ነው ፡ ማምለጫም የሌለው የማይቀር መጨረሻ ነው ፡ አንድ ሰው የትም ቢሆን ሞት ያገኘዋል ከፍ ተደርጎ የተገነባ ቤት ውስጥ ቢሆንም ፡ አሏህ ደግሞ አንዲትን ነፍስ መሞቻ ጊዜዋ ከደረሰ አያዘገያትም ፡ ታዲያ ብልህ እና ፈጣን የሆነ ሰው ለአኼራው የሚሰነቅ በመልካም ስራ እና አሏህን በመፍራት ለሞት የሚዘጋጅ እና በዚሁ ላይ የሚፀና ነው።

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil
ሼር ሼር ሼር & ጆይን

tg.me/shamilunkamil
twitter.com/shamilunkamil
Fb.me/shamilunkamil
Tiktok.com/shamilunkamil
249 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:44:27
የአንዳንድ አስፈላጊ ትርጓሚዎች ማጠቃለያ
       (1)

ኒያ ምንድን ነው?
ኒያ፦ ልባዊ ስራ ነው ትርጉሙም ከስራው መጀመሪያ ጋር በማቆራኘት አንድን ድርጊት ማሰብ ነው
ኒያ ያልተደረገበት ማለትም ለአሏሁ ተዓላ ተብሎ ጥሩ ኒያ ያልተደረገበት የትኛውም መልካም ስራም ምንዳ የለውም!

የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡
«ይልቁንም መልካም ስራዎች ተቀባይነት ያላቸው የሚሆኑት በጥሩ ኒያዎች ነው»

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil
ሼር ሼር ሼር & ጆይን

tg.me/shamilunkamil
twitter.com/shamilunkamil
Fb.me/shamilunkamil
Tiktok.com/shamilunkamil
232 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:08:18
እጂጉን አሳዛኝ የወንጀል ተግባር
---------------%%%%%------------
የቤንሸንጉል ክልል የኢፌድሪ ህገመንግስት ባጎነፀፈለት መብት የራሱ ህገመንግስት ቀርፃ ራሱን በራሱ የሚያስተዳዲር ክልል መሆኑን ለማንም ግልፅነው ። በተመሳሳይ መልኩ የቤንሸንጉል ክልል እስልምነ ጉዳዮች ከፍተኘ ም/ቤት የራሱን መተዳደሪያ ደንብ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ ም/ቤትነው ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግን ም/ቤቱ በአስተዳዳር ሥራ ከፌደራል እስልምነ ጉዳዮች ከፍተኘ ም/ቤት ጋር የሚያገነኘው አንዳችም ነገር ሳይኖር ግልፀኝነት በጎደለው መልኩ ስለአስተዳደር ሥራ አይተው የማያቅ ማሀይሙ የፌደራል መጅሊስ ፕሬዝደንትነኝ ባይ ኢብራህም ቱፋ የም/ቤታችን አካውንት ምንም ስልጣን ሳይኖረው ጠልቃ ገብቶ በማገዱ ምክንያት ለሠራተኞቻችን የወር ደመውዛቸው ልንከፍላቸው ባለመቻላችን ቤተሰቦቻቸው ችግር ላይ ወድቀዋል።
በመሆኑም ፌደራል መጅሊስ ፕሬዝደንት ነኝ ኢብራህም በአስቸኳይ ሁኔታ ኢገዳው እንዲያነሳ እያስጠነቀቅን, ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትም ይህንን አውቆ ግለሰቡ ከዲርጊታቸው ኢንዲቆጠቡ እንዲደረግ በዝሁ አጋጣሚ እናሳስባለን
ከከፍተኛ ም/ቤቱ

Tg.me/shamilunkamil
twitter.com/shamilunkamil
348 views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:12:56 ኒሳኡል መሻሪዕ pinned «አሰላሙ ዐለይኩም ወ ረሕመቱ ሏሂ ወ በረካቱሁ እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ? አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርብበት አዲስ ቻናል የተዘጋጀ ሲሆን ቀጥሎ በምንመለከተው ሊንክ እየገባችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁም ሼር እንድታደርጉ እንጠይቃለን!!! https://www.youtube.com/channel/UCmrpQVS5vqGRHLkkGyTV2ig?Sub_confirmation=1»
11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:12:36 Watch "ቁጥር 2 ዉርደት! አሏህ አርሽን ሳይፈጥር በፊት.... ኢልያስ አህመድ አምኖ ካደ|| ሸይኽ ሷሊህ አፋጠዉታል!" on YouTube


400 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 07:35:55 አሰላሙ ዐለይኩም ወ ረሕመቱ ሏሂ ወ በረካቱሁ

እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ?

አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርብበት አዲስ ቻናል የተዘጋጀ ሲሆን ቀጥሎ በምንመለከተው ሊንክ እየገባችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁም ሼር እንድታደርጉ እንጠይቃለን!!!



https://www.youtube.com/channel/UCmrpQVS5vqGRHLkkGyTV2ig?Sub_confirmation=1
428 views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 06:55:16
የአስተምር ዘመቻ 2

አሏሁ በቁርኣን እንዲህ ብሏል፣
﴾ሙእሚኖች ሆይ ትድኑ ዘንድ ሀላቹህም ወደ አሏህ ተመለሱ (ተውበትአድርጉ)﴿ ሱረቱ ኑር - 32

ተውበት፡ማለት ከወንጀል መመለስ ነው ፡ ገፍላህ (ቸልተኝነት) ማለት ደግሞ አሏህን መታዘዝ ትቶ በወንጀል መጠመድ ነው ፡ ኢማኑ ሙሉ ሙስሊም ደግሞ የአሏህ እና የመልክተኛው ወዴታ ወዳለበት የነፍሳያውን ልጓም ይዞ በመውሰድ ቀጥ የሚያደርጋት ነው።

የተውበት ግዴታነት፡ በተጠያቂ ላይ ሁሉ ከወንጀሎች በአጠቃላይ በፍጥነት ተውበት ማድረግ ግዴታ ነው።

ሰይዳችን ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፡ «ከወንጀሉ ተውበት ያደረገ ወንጀል እንደሌለበት ነው» ኢብኑ ማጀህ ዘገቡት።

ተውበት ሁለት አይነት ነው፡ ጥርት ያለ ተውበት እና ያልጠራ ተውበት
1_ጥርት ያለ ተውበት፡ ማለት አንድ ሰው ከወንጀሎች ላይመለስባቸው ተውበት ማድረጉ ሲሆን።
2_ ያልጠራ ተውበት፡ ማለት ደግሞ ተውበት ካደረገ በኋላ ወደ ወንጀል መመለሱ ነው።

ተውበትን ተቀባይ መሀሪ አዛኝ የሆንከው አሏህ ሆይ ተውበትን ግጠመን

እኛ ደግሞ ይህንን ታማኝ ከሆኑ ዑለማዎች የተማርነውን መልካም ነገር አሏህ እንዲወደን ሰዎችን ለማስተማር ዝግጁ ነን

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil
ሼር ሼር ሼር & ጆይን

tg.me/shamilunkamil
twitter.com/shamilunkamil
Fb.me/shamilunkamil
Tiktok.com/shamilunkamil
447 views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:23:09
የተሰበረ ልብ
ባንቱ ይጠገናል
ቀናቹህን በሶለዋት ውብ አድርጉት
ሼር ሼር ሼር

fb.me/shamilunkamil
Tg.me/shamilunkamil
twitter.com/shamilunkamil
Tiktok.com/shamilunkamil
467 views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:20:30
ዓምደ ሀገር ሼህ ዓሊ ጎንደር መፅሀፍ ለንባብ በቅቷል!
በኸድር ታጁ
ሼር&join

Tg.me/shamilunkamil
604 views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:13:00
ይህ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ሙስሊም የተማሪዎች ቻናል ሲሆን የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ እንቁ ሙህራን ተከታታይ ኢስላማዊ ደርሶችን እንዲሁም አስተማሪ እና ወቅታዊ ኢስላማዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። ይህን ታላቅ እድል ተጠቃሚዎች እንዲትሆኑ የሁልጊዜ ፍላጓታችን ነው።

علم الدين حياة الإسلام
እስልምና ህያውነቱ በኢልም ነው

الله موجود بلا مكان
አላህ ያለ ቦታ ያለ ጌታ ነው

University's people - أحباب رسول اللهﷺ-EITA
https://t.me/EthiopianUniversityMuslimJemea
720 views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ