Get Mystery Box with random crypto!

በድል ተመለሱ ብሄራዊ አትሌቲክስ ቡድናችን በክብር ተሸኘ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ | The Niles ናይል 🇪🇹

በድል ተመለሱ

ብሄራዊ አትሌቲክስ ቡድናችን በክብር ተሸኘ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

በአሜሪካ ኦሪገን በሚካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ ለሚወዳደረው የአትሌቲክስ ቡድናችን ዛሬ ምሽት አሸኛኘት ተደርጎለታል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኘሬዝደንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎች ሃላፊዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለአትሌቶቹ አበርክተዋል።

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጁላይ 15 - 24/2022 ይካሄዳል ።

ድል ለአትሌቲክስ ቡድናችን