የሶማሊያው ኘሬዝደንት ሃሰን ሼክ መሀሙድ አስመራ ገብተዋል። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ኘሬዝደንቱ አስመራ ሲደርሱ የኤርትራው ኘሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጉብኝቱ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። 1.6K views17:51