Get Mystery Box with random crypto!

@newayekidisat #በሰሙነ_ሕማማት_የሚገኙ_ዕለታትና_ስያሜአቸው ዕለተ ረቡዕ ይህ ዕለት | ንዋየ ቅድሳት

@newayekidisat

#በሰሙነ_ሕማማት_የሚገኙ_ዕለታትና_ስያሜአቸው

ዕለተ ረቡዕ

ይህ ዕለት ደግሞ የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና
ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚችሉ
ምክር የጀመሩበት ቀን ነው፡፡ በዚህም
ምክንያት ዕለቱ ‹የምክር ቀን› በመባል
ይጠራል፡፡

@newayekidisat