መልክት ከአዲስ አበባ ሞተረኞች ናቲ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ አዲስ አበባ መንገድ ትራንስፓርት ከሁለት አመት በፊት ሙሉ ለሙሉ እንዳንቀሳቀስ ክልክሎን ነበር ግን እነሱ ያወጡት ህግ ትክክል እናደልሆነና እኞን የሚጎዳ በዚህ የስራ ዘርፍ አብዛኞቻችን ቤተሰብ አስተዳዳሪ እንደሁንን ቅሬታ አቅርበን ወደ ስራ እንድንገባ ህግ አውጥተው አርገውን ነበር ለምሳሌ ከህጎች ውስጥ 1 ሞተሮቹ ጂፒኤስ እንዲገጥሙ 2 ኮድ 2 የሆንቱ ሞተረች ኮድ 3 እንዲሆኑ 3 ለቁጥጥር እንዱያመች በማህበር እንዲሆኑ ሌሎችም ህጉ አሉ እነዚህን መስፈርቶች አሟልተን ወደስ ስራ ገባን ግን በተደጋጋሚ ያስቆሙናል አህን ደግሞ ጭራሽ ሰው ጭነን እንዳንሰራ አርገውናል ናቲ ቤተሰብ አለን ግብር እንክፍላለን ለጂፒኤስ በአመት 3000-4000ብር ለቁጥጥር እንክፍላክለን ትናንት ፋና ሄደን ነበር የሄድነውም ቅሬታችንን ለሚመለክተው አካል እንዲያደርሱልን መፍቴሄ እንዲሰጠን ነውና መፍትሄ እንድሰጡን ድምጻችንን አሰማልን:: 31.9K views10:32