Get Mystery Box with random crypto!

Best of quran videos

የቴሌግራም ቻናል አርማ myquranrecitation — Best of quran videos B
የቴሌግራም ቻናል አርማ myquranrecitation — Best of quran videos
የሰርጥ አድራሻ: @myquranrecitation
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 431
የሰርጥ መግለጫ

Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatu ezi channal lay
Quran video💯
Voice ylekekalu
ene ga contact mareg kefelegachu @aebdu lakulg selam ena tena benante lay yhun
Share and join @myquranrecitation

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-15 21:20:25
በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎችን እናገኛለን። አብዛኞቹ ግን ይሄዳሉ። ጥቂቶቹ ናቸው በልብህ የስክነቱ ዓለም ውስጥ "ፍቅርም ክብርም" ኖሯቸው የሚቀመጡት። ጥቂቶቹ ልባችን ውስጥ የተለየ ክፍል ይኖራቸዋል። የጊዜ አቧራም አያተናቸውም። የዘመን ለውጥም አይፍቃቸውም።

@medi
264 views@medi, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:11:10 •⊰✿↷⇣ ⇣↶✿⊱•
#ሱኒ_ነኝ_በላቸው !!!
ብለው ሲያነሳሱህ ወደ ውጭ እንውጣ
የበርጫ እንበል ኸምርም እንጠጣ
ሱሪ እየጎተቱ ፂማቸውን ላጭተው
አቦ ዘና እንበል ምን ታካብዳለህ
ሁሌ ሱና ሱና መስጂድ ታበዛለህ
ና ዛሬን ተደሰት ነገን ትደርሳለህ
ብለው ሲያነሳሱህ ቢያጓሩ ከፊትህ
የእብሊስን ወህይ ሲያስተላልፉልህ
ወላሂ አትስማ በላቸው ሱኒ ነኝ
ከሰሃቦች ውጪ ሞዴልም የሌለኝ
ሀላል ነው ህይወቴ ሃራም የማልመኝ
አዎን ንገራቸው ሙስሊም መሆንህን
በሰለፎች ጎዳና ሁሌም መጓዝህን
ፍንክች እንደማትል በግልፅ ንገራቸው
ሃቅ ሀቁን ነግረህ እዛው ምከራቸው
ብለህ ንገራቸው…!
ቅጠልም አልበላም እሱ የፍየል ነው
ከሱሳ ሱስ ሁሉ ህይወቴ የፀዳ ነው
ብለህ ንገራቸው…!
አብሬያቹው አልሄድ እኔ ልሁን ፋራ
ሱናዬን ልከተል አልክሰር ባኺራ
ተው ተመለሱ ብለህ ንገራቸው
አሻፈረኝ ካሉ ከባሰ ሸራቸው
ብለህ ንገራቸው…!
እናንተ ቀጥሉ እኔ ግን ወራጅ ነኝ
ወራጅ ነኝ አዚህ ጋ አሁን አቁምልኝ
አዎን ንገራቸው ሱኒይነትህን
ለአላህ ምትኖር ተቅይነትህን
በነብዩ ﷺ ሱና ተብቃቂነትህን
በተግባር የማሳይ ሱኒ ነኝ በላቸው።

➦ወንድማችሁ ሙክታር ሁሴን
305 views@medi, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:11:10 ..... ........
ብዙ የደከምንለት የድሮው ማንነት ፈርሶ
በኛው የስራ ውጤት የምንጩውሀ
ደፍርሶ
ቢነክሩት ኣልገባው አለ ቀልባችን መቸ
......................................ተዳርሶ
በዝንባሌው የገባ ይሞታልና ጨርሶ

በሀራም መርከብ ተሳፍሮ
........... ልባችን ሲሄድ እርቆ
መድሀኒቱን ረስቶ
............. ሞቶ ቀልባችን ደርቆ
እንኳን ስበብ አግኝቶ
.......... . ንፁህ ቀለቡን ተነጥቆ
ከድቅድቅ ጨለማ መሀል
............. አይጣም ብርሀን ፈንጥቆ

ሆነን የጥፋት ባለቤት
............. የተንኮል ዋና ደንበኛ
የሌባ አይነ ደረቅ ሆን
................... ዘመን ተተቸ በኛ
ተዘናግቶ የአደም ልጅ
.............. .. መቸ ወደአላህ ሸሸ
ወንጀለኛው እሱ ሳለ
............ ...... ዘመንን ሲረግም አመሸ
ጥፋቱን በማረም ፋንታ
............ ሰው ግን ራሱን ዋሸ

ጊዜ ምን አደረገ
.................. ዘመን በምን ተተቸ?
ላንደብበታችን ቀሎ
... ............. ለነፍሳችን እንዴት ተመቸ
''አይ ዘመኑ'' እየተባለ
................... ተኝተን ጉዞ እስከመቸ


ኡሙ ረስላን
230 views@medi, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 18:05:19 يقول الشيخ محمد جميل زينو( رحمه الله)
"" من أراد حجة فالقرآن يكفيه، ومن أراد مغيثا فالله يكفيه، ومن أراد واعظا فالموت يكفيه، ومن لم يكفيه شيء من ذلك فإن النار تكفيه، قال تعلى
" أليس الله بكاف عبده" [ الزمر] ""( منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة )

ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ ( ረሒመሁላሁ ተዓላ)እንዲህ ይላሉ
: —
" ማስረጃን የፈለገ ቁርኣን ይበቃዋል
በጭንቅ ጊዜ ደራሽ የፈለገ አሏህ ይበቃዋል
መካሪ የፈለገ ሞት ይበቃዋል
ከነዚህ አንዱም ያልበቃው እሳት ትበቃዋለች
አሏህም እንዲህ ብሏል

"አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?" [ አዝዙመር
220 views@medi, 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 19:36:36 ፎቶዬን አይተው ወደዱኝ የምትል እህት ማሰብ ያለባት ርካሽ ዕቃ ሆና ገዢዋ መብዛቱ ነው መርካቶ ምን አለሽ ተራ

@HijabNewWebta
228 viewsخولت محمد, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 09:55:54 እህቴ እራስሽን መመልከቻ መስታዎት ይሆንሽ ዘንድ ጀባ ብለናል።
T.me/HijabNewWebta
T.me/HijabNewWebta
248 viewsخولت محمد, 06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 15:39:01 እለተ እሁድ በጎሮ አንቢያ መስጂ ከጠዋቱ 3 ጀምሮ እወቀትን መሸመት ሊጀመር ነው።

በፊቅህ እና በአቂዳ ማእድ እላያችን ላይ ያለውን ጅህልና እናላቅ እላለሁ

#"ኢማሙ ሻፊዒይ እንዲህ አሉ
""እውቀትን የማይወድ ኸይር የለውም""


የሚጀመሩት የደርስ ኪታቦች
ሠፊነቱ ነጃ
ኪታብ አተውሂድ

#ለ ሴትም ለ ወንድም ቦታ አለ
እህቶቼ ኢልምን በመፈለግ እንበረታታ

በ ቂርአቱ ጉዳይ የምጠይቁት ጥያቄ ካለ ቦታውንም ካላወቃችሁት
በዚህ ያናግሩን

@Hawli65bot

ላልሰሙ እህትና ወንድሞች መልክቱን ሼር በማረግ እናሳውቃቸው

t.me/HijabNewWebta
t.me/HijabNewWebta
283 viewsخولت محمد, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:00:35 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የአለማቱ ጌታ በቻይነቱ እና በፍቃዱ ይህን የተባረከ ወር ጀምረን እንድንጨርስ ፈቅዶልን እነሆ ዛሬን ደርሰናል። አላህ በረመዳን የሰራነውን መልካም ስራ ያለምንም ጎዶሎ እንዲቀበለን እና ያጠፋነውንም ይቅር እንዲለን እየለመንኩ ያማረ እና የደስታ ዒድ እንዲሆንላቹ ተመኘሁ!

عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الآعمال عيدكم سعيد
307 views@medi, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:00:35 عيد مبارك
كل عام وأنتم بالف خير
አሏህ መልካም ሥራቸውን ከተቀበላቸው፡ ካዘነላቸው፡ ከማራቸው እና ከእሣት ነፃ ካላቸው ሠዎች ያድርገን!!! አሚን
Eid-Mubarek!!
373 views@medi, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:00:35
በዒድ አልፊጥር ግዜ ወ ደሰላት ከመውጣቱ በፊት ተምር ዊትር ዊትር (3,5,7…) እያደረጉ በልቶ መውጣቱ ሱና ነው።
ሸኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 234) .
252 views@medi, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ