Get Mystery Box with random crypto!

فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ | ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ

فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ

አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ አትካዱኝም

((ሡርቱል-በቀራ-152))

የተፈጠርንለት ዋና ዓላማ አላህን በብቸኝነት መገዛት ነው እዚህች ምድር ለይ ላጭር ጊዜ ቆይተን ከዛም እንሞታለን
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

"أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس"

አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናን ይተዋሉ።
الصواعق (4/1003)


https://t.me/My_Lord_is_with_me