Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ « و تعجبني كلمة لشيخ الاسلام ابن تي | ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ

ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

« و تعجبني كلمة لشيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله ، إنَّما يرفع الله الشخص بقدر تمسكه بسنة صلى الله عليه و سلم »

ካስገረመኝ ከሸይኹል ኢስላም ኢንኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ ንግግሮች "አሏህ አንድን ሰው ከፍ የሚያደርገው የአሏህን መልእክተኛ ﷺ ሱና አጥብቆ በያዘው ልክ ነው፡፡

تحفه المجيب صفحة 339



https://t.me/My_Lord_is_with_me