Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ። አበባዋ ነጭ ነበረች። 'መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።' | ፍቅር ሰባኪ TemUd

አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ።
አበባዋ ነጭ ነበረች። "መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።" አሉ።
ታድያ ወፉ ለወደዳት አበባ የትኛዉንም መስዋዕት ሊከፍል ዝግጁ እንደሆነ ሊያሳያት ወሰነ። ክንፉን ቆረጠና ደሙን አፈሰሰላት። አበባዋም ቀይ ሆነች።
አበባዋ ወፉ ምን ያህል እንደሚወዳት አወቀች።
ልትወደዉም ወሠነች።

ግና ጊዜው አልፎ ነበር። ዘገየ። ወፉ በፈሰሰው ደም ብዛት የተነሳ ሞቷል።
አብዝቶ ላሰበልህ አስብለት። ቦታ ለሠጠህም ቦታ ስጠው። የወደደህንም ሰው በፍቅሩ አታሹፍ ተረዳው።
በጣም የወደደህን ሰው ካጣህ እንደርሱ የሚወድህ ሰው መልሰህ አታገኝም እወቅ። የተሰበረ ቀልብ መልሶ አይጠገንምና።
ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd