Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ሰባኪ TemUd

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimss_couplee — ፍቅር ሰባኪ TemUd
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimss_couplee — ፍቅር ሰባኪ TemUd
የሰርጥ አድራሻ: @muslimss_couplee
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.34K
የሰርጥ መግለጫ

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡
♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤
አሚን🙏
ለአስተያየታችሁ👉 @TemUd_Bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-09 20:57:17
ረመዳን ይመላለስብን

عيد مبارك ! كل عام وأنتم بخير! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال!!!

እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ የዒድ አል - ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.0K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 18:26:14 የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል እሮብ ሚያዝያ 2 መሆኑ ተገልፆል::

ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 1 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ሆኗል

አላህ ፆማችንን ይቀበለን!

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.8K viewsedited  15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-10 18:15:30 ወዳጆች ሁሉ ለዚህ ታላቅ የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ነገ ሰኞ የመጀመሪያ የፆም ቀናችን ይሆናል ። ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል ። መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።
ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
12.1K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-08 09:54:06
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ

አላህ ይወፍቀን!
ጁምዐኩም ሙባረክ!

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
7.1K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 09:55:40
ለምን ዓለምን አትመራም
ለምን ዱንያን አትገዛም
ለምን ሰባት ድግሪ አይኖራትም

"ሴት ልጅ ባል ከሌላት ሚስኪን ናት ሞገስ የላትም።" ይላሉ ዓኢድ አል-ቀርኒ
ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.8K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-03 09:59:14
እንዴት ቀጣሽዉ?

ሁሉንም ቦታ እመለከት ነበር …. ከእሱ ፊት በስተቀር

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.3K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 11:27:14
እጅህን ከያዝኩማ
….. አንተ ካለሀኝማ

መች ልለቅህ?
….መች ሊከፋኝ?

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.7K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 09:53:20


@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
7.0K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-27 10:05:14
አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ።
አበባዋ ነጭ ነበረች። "መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።" አሉ።
ታድያ ወፉ ለወደዳት አበባ የትኛዉንም መስዋዕት ሊከፍል ዝግጁ እንደሆነ ሊያሳያት ወሰነ። ክንፉን ቆረጠና ደሙን አፈሰሰላት። አበባዋም ቀይ ሆነች።
አበባዋ ወፉ ምን ያህል እንደሚወዳት አወቀች።
ልትወደዉም ወሠነች።

ግና ጊዜው አልፎ ነበር። ዘገየ። ወፉ በፈሰሰው ደም ብዛት የተነሳ ሞቷል።
አብዝቶ ላሰበልህ አስብለት። ቦታ ለሠጠህም ቦታ ስጠው። የወደደህንም ሰው በፍቅሩ አታሹፍ ተረዳው።
በጣም የወደደህን ሰው ካጣህ እንደርሱ የሚወድህ ሰው መልሰህ አታገኝም እወቅ። የተሰበረ ቀልብ መልሶ አይጠገንምና።
ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
7.2K views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 10:02:22
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው።
ስሜትን የመጋራት ሜዳ ከመስጠት ሜዳ ይበልጣል።
fuad

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6.2K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ