#ቁርስ ቁርስ #ቁርስ ቁርስ #አዳራችሁ_እንዴት_ነበር ? የሰው ምርጡ ሰው #ሦስት ባህሪዎች አሉት ይላል አንድ ጠቢብ ① #ድህነቱን_ይደብቃል ሰዎችም ስላለው ነው ዝም ያለው ብለው ያስቡታል ② #ቁጣዉን_ይቆጣጠራል ሰዎች ተስማምቶ ነው ተቀብሎ ነው ብለው ይገምቱታል ③ #መታመሙን_ይደብቃል ሰዎች ተመችቶታል ድሎት ዉስጥ ነው ብለው ያስወሩበታል #ለዱንያ_አትስገብገቡ፤ #ለሷ_አትንበርከኩ፤ #ለሷ_ቀልባችሁን_አትስጡ #አላህ_ይወዳችኋል #የሰው_እጅ_አትዩ #ከሰው_ቤት_ያለዉን_አትመኙ #በአላህ_ክፍፍል_አመስግኑ_ሰዎች_ያከብሯችኋል #ሪዝቃችሁ_ሰፍቶ_ምኞታችሁ_ሰምሮ_የምትዉሉበት_ቀን_ይሁን ፀሐፊ MuhammedSeidABX 363 views05:40