Get Mystery Box with random crypto!

muhammed ye allha bariya

የቴሌግራም ቻናል አርማ muneshidmuhammed — muhammed ye allha bariya M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muneshidmuhammed — muhammed ye allha bariya
የሰርጥ አድራሻ: @muneshidmuhammed
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.67K
የሰርጥ መግለጫ

♥♥ማዲህ ሙሀመድ አብደሏህ አሪፍ አሪፍ መንዙማሆችን እና ሀዲሶችን አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን
ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ከኔ የሠማችሁትን አንዲትም ብትሆን ላልሠማው አሠሙ
ብለዋል ያአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁዓለሒወሰለም
-መንዙማዎች
-ሀዲሶች
-ኢስላማዊ ግጥሞች
- እና የተለያዩ አስተማሪ ፎቶዎች

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-27 11:40:58
➨ሱብሃነላህ እኛስ የቱን ነው እሺ የምንለው???
-መልሱን እራሳቹህ መልሱት!!!
https://t.me/muneshidmuhammed

https://t.me/muneshidmuhammed
449 viewsሙ አ ዋ ሙ, edited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 11:21:58
526 viewsሙ አ ዋ ሙ, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 11:20:53 ሱብሀን አላህ ቁርአን ሲሰማ የሚስቀው ጀናዛ ወላሒ አጃኢብ ታሪክ ነው አዳምጡት!!!
https://t.me/muneshidmuhammed
ሼር ሼር
561 viewsሙ አ ዋ ሙ, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 11:17:01 "አላህ በባሪያው ላይ መልካም ነገር ከፈለገለት በዱንያ ቅጣትን ያፋጥንበታል በባሪያው ላይ መጥፎ ነገር ከፈለገበት ደግሞ ምንም ሳይቀጣው ከነ ሀጢያቱ የውመል ቂያም እስኪገናኘው ይተወዋል" ረሱል ሰ.ዐ.ወ juma mubarak
451 viewsሙ አ ዋ ሙ, 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 11:17:01 "በሙእሚን በሙእሚናት ላይ አላህን እስኪገናኙና ፍፁም ከሀጢያት የጠሩ እስኪሆኑ ድረስ በነፍሶቻቸው በልጆቻቸው በንብረታቸው ላይ ፈተና ከመምጣት አይወገድም" ረሱል ሰ.ዐ.ወ juma mubarak
422 viewsሙ አ ዋ ሙ, 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 11:17:01 "አላህን የሚያወሳ (የሚዘክር) እና የማያወሳ (የማይዘክር) ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው" ረሱል ሰ.ዐ.ወ ሱብሀነላህ.. ወልሀምዱሊላህ.. ወላኢላሀ ኢለላህ.. ወላሁ ወክበር..juma mubarak
468 viewsሙ አ ዋ ሙ, 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 14:55:17
ኸሚስ ሙባረክ
KEMIS MUBAREK
https://t.me/muneshidmuhammed
472 viewsሙ አ ዋ ሙ, edited  11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 14:55:17
ኸሚስ ሙባረክ
KEMIS MUBAREK
https://t.me/muneshidmuhammed
418 viewsሙ አ ዋ ሙ, edited  11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 14:51:43
የኸሚስ ስጦታ
ገለታ ይድረሰው
ከውናቱን ላደሰው
በትንሿ ንጋት ሰቶን
ትልቁን ሰው ደሞ
እኛን መረጠን
መድ አስበጠበጠን
መድሁንም መደዱ
እንድንሆንከታቢ
እስኪላወድሰው ያንን
የልቤን ሰው ገፍላዬን
ላብሰው ይመታልኝ ድቤ
Sher&JOIN

https://t.me/muneshidmuhammed
#SHARE
https://t.me/muneshidmuhammed
422 viewsሙ አ ዋ ሙ, edited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ