Get Mystery Box with random crypto!

Motivational Speech & Truth

የቴሌግራም ቻናል አርማ motivational6 — Motivational Speech & Truth M
የቴሌግራም ቻናል አርማ motivational6 — Motivational Speech & Truth
የሰርጥ አድራሻ: @motivational6
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.31K
የሰርጥ መግለጫ

💎እኳን ወደቻናላችን በደህና መጡ
🌐ይህ ቻናል አናቃቄ ንግግሮችን ፣ ምስሎችን፣ቪዲዬወችን እና ጥቅሶችን
በአማርኛ እና በእግሊዘኛ ያቀርባል፡፡
🌐በተጨማሪም፦የተመረጡ ወቅታዊ እና አገብጋቢ የሆኑ እዉነታወችን በመምረጥ ያቀርባል
🔵 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite ማድረግዎን እንዳይረሱ!
👥 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ያሳዉቁን
👇👇
@Motiv2team
@motivational6

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-23 10:07:27 ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።

ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገል፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!

@motivational6
4.6K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ