Get Mystery Box with random crypto!

MOS School Hawassa(Tabor Branch)

የቴሌግራም ቻናል አርማ moshighschool — MOS School Hawassa(Tabor Branch) M
የቴሌግራም ቻናል አርማ moshighschool — MOS School Hawassa(Tabor Branch)
የሰርጥ አድራሻ: @moshighschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.42K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-25 21:14:13
742 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 21:11:42
811 views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 21:08:34 ዛሬ በSouth Star Hotel
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በሶስተኛ ዙር የስልጠና መርሐ ግብር ተማሪዎች እና ወላጆች በተገኙበት በተመረጡ ርዕሶች ላይ ለተማሪዎች ለወደፊት ህይወታቸው ስንቅ የሚሆናቸውን ትምህርት እጅግ በጣም ውድ በሆኑና በተመረጡ ምሁራን ዛሬ በቀን 16/07/2015 ተሰጥቷቸዋል። በዚህም ወላጆች የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ ለልጆች ሁለንተናዊ እድገት ከት/ቤቱ ጎን በመቆም የዘወትር ክትትላቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። በተመሳሳይ ተማሪዎችም የሰሙትን ተግባራዊ ለማድረግ በወላጆቻቸው እና ተዳሚው ፊት ቃል ገብተዋል።
518 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:23:19
811 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:19:52 ዶክተር ተ/ብረሀን ገ/እግዚአብሔር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በብዝሐ ሕይወት ፣ በማሕበረሰብ (የአርሶ አደሮችን መብት) ማስከበር እና በዘረመል ምሕንድስና በሚመረት እህል ላይ ያደረጓቸው ምርምሮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅናና ሽልማት አስገኝቶላቸዋል።

- ካገኟቸው ከዓለም አቀፍ ሽልማታቸው መካከል " የአማራጭ የኖቤል ሽልማት " እና " የምድራችን ጀግና " በሚል ሲንጋፖር ላይ በፈረንጆቹ 2006 ላይ የተሸለሙት ይጠቀሳሉ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ት/ቤታችንም ከ2014ዓም ጀምሮ በስማቸው የ8A ክፍልን በመሰየም ተማሪዎች ከኚህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ለሀገር በጎ ማበርከትን እንዲማሩ አድርገናል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዶክተር ተ/ብረሀን ገ/እግዚአብሔር በተወለዱ በ83 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ት/ቤታችን እና በስማቸው የተሰየመው የክፍሉ ተማሪ የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን የእሳቸው በጎ ተግባር በተማሪዎቻችን እንደሚተካ እምነታችን ነው።
824 viewsedited  17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 18:28:00
783 views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 17:21:32

812 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 16:58:24 https://youtube.com/shorts/a0QYguReyds?feature=share
820 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 16:57:54 ከት/ቤታችን ኪነጥበብ አባላት እንቅስቃሴ በከፊል
801 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 10:12:37
904 views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ