Get Mystery Box with random crypto!

በኢየሱስ የምያምን ሁሉ ይድናል “እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄ | MISSIONARIES OF CHRIST

በኢየሱስ የምያምን ሁሉ ይድናል


“እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።”
ራእይ> 3፡20 (KJV)

“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
ሮሜ>10፡13 ( KJV )
“ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
— ማርቆስ 16፥16
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
— ሐዋርያት 4፥12
ስለዝህ ውድ ወንድሜ/እህቴ የዘለዓለምን ህይወት እንድታገኝ በኢየሱስ ከርስቶስ እመን/ኝ
ኢየሱስ ይወድሃል/ሻል!! ለዛም ነው ህይወቱን አሳልፎ የሰጠው እንድሁም ይህ ፅሑፍ አንተ/ች ጋር እንዲደርስ ያረገው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ ቃል በማውጣት ያውጁ

"እኔ አለምን ሰይጣንን ክጃለሁ። ኃጢአተኛ እንደሆንኩ ኢየሱስ ክርስቶስም ስለ ኃጢአቴ በመስቀል ላይ እንደሞተ እና ለጽድቄም እንደተነሣ በማመን አሁን ክርስቶስ የግል አዳኝ አድርጌ ተቀብያለሁ! ስለዝህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስሜን በሕይወት መዝገብ ፃፍ!