Get Mystery Box with random crypto!

: ሰላም ነሽ ቤቲ? : አይደለሁም ባክህ ትንሽ ደብሮኛል : ምነው ምን ሆንሽ? : ቴሌግራ | MISSIONARIES OF CHRIST

: ሰላም ነሽ ቤቲ?

: አይደለሁም ባክህ ትንሽ ደብሮኛል

: ምነው ምን ሆንሽ?

: ቴሌግራም ተጠቅሜ ስወጣ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም

: ለምንድ ነው?

:ጌዜዬን አላግባብ እንዳባከንኩ ይሰማኛል

:እንደዛማ ከሆነ መፍትሄ አለው

:ምንድነው በናትህ ንገረኝ?

:አሁን የምነግርሽን ቻናል ከተቀላቀልሽ አሁን ያልሺኝ ሁሉ ገደል ይገባሉ ከዚህ ቻናል እኔ ብዙ ነገር ተጠቅሚያለሁ ሁሌ ቴሌግራም ስጠቀም #ወንገል ሰብከ ተምሬ ደስ ብሎኝ ነው ምወጣው

:በጣም ነው join ለማድረግ የጓጓሁት ሊንኩን ንገረኝ?

:ከስር @MOJCN የምትለዋን ከነካሽ ወደ ቻናሉ ይወስድሻል

:ስለነገርከኝ በጣም አመሰግናለሁ በቃ ቻው

:አረ ተረጋጊ...


@MOJCN