Get Mystery Box with random crypto!

Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

የቴሌግራም ቻናል አርማ mohamossen — Moha Mossen መሐመድ ሐሰን M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mohamossen — Moha Mossen መሐመድ ሐሰን
የሰርጥ አድራሻ: @mohamossen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

መሐመድ ሐሰን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-31 13:10:04
#እሷ ስታሸንፍና እሷ ያሸነፈች ቀን ነውና ሰላም የሚኖረን።
ሀገር የሚኖረን። ትግራይም እፎይ የምትለው። ይህ ፉከራም▮ምኞትም▮ጦረኝነትም አይደለም። እውነትም ግዴታ እንጂ።
314 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:42:15 #ገለባ "ገለልተኛ ነኝ" ሲል እኮ ነው፣
"በአውሎ ነፋሱ ጊዜ ያለው ገለልተኝነትህ ይቆየንና #በአውሎ የፉጨት ትንፋሽና ዜማ ከመወዝወዝ አልፈህ እየተውረገረገህ ምኑን #ገለልተኛ ሆንከው?
302 views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:15:17 #እራሱን ለክህደት ያመቻቸ ሰው ነጠላ ዜማ "#የእርስ በእርስ ጦርነት" ትሰኛለች።
ይልቅ #ገለልተኝነትህን ተወውና #ገለል በል
317 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:43:32 #ወሎን የሚያክል ጉርብትና እያሳጣኸው የምትታገልለት የህዝብ ጥቅም ምን የሚሉት ይሆን ምን ቢበድል በእናንተ እጅ ላይ ወደቀ
325 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:28:13 በጠላት ህልም ውስጥም ቢሆን በስህተት እንኳን "ማሸነፍ" የሚል ነገር አልሰፈረምና፣ ራሳችንን በሽንፈት ቁና እየሰፈርን ለተደራራቢ ሽንፈትና ትዝብት አንዳርግ።
#ኢትዮጵያዊነትአሸናፊነት
86 views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:32:10 ይህንን ሚስኪን ህዝብ #ባትዋጋለት እንኳን #አትዋጋው። ፊደል ያስቆጠረህ ያልገባህን በመፃፍ ለጠላቱ ወግነህ እንድታሸብረው አይደለም።
186 views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 08:10:12 የየራስህን ግንባር ተፋልመህ አሸንፍ! ሀገር ትሰፋብሀለች! በቀላሉ ደጋግመህ እየበረገግክ አትዘልቀውም! እሱን ለጀግኖቹ እንተውላቸው።
240 views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:48:48 #አስገዳጅ የነበረው አከባቢያችንን መጠበቅ▮#ሮንድነት መቆም አልነበረበትም። በፍጥነት ቢጀመር። ሁላችንም የራሳችን ጠባቂ እንሁን
313 views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:48:45
መከላከያን ከውጊያ ይልቅ ለሰላማችን፤ ከጦርነቱ ባሻገር በሰላሙም ጊዜ አብዝቶ ማክበርና መደገፍ መሰልጠኛና ሀገር መሆኛው ሚስጥር ነው
350 views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 10:18:24 #አሉላ በተዋደቀላት ምድር ላይ #አሎሎራስ ወካይና አጀንዳ ሲሆን ከማየት የበለጠ ምን ሽንፈት አለ ጎበዝ
363 views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ