Get Mystery Box with random crypto!

#ለማሰታወስ__ያህል ... ይህ የሀገር መከታ የሆነ ሀይል በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫና ድንበር ላይ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

#ለማሰታወስ__ያህል ...
ይህ የሀገር መከታ የሆነ ሀይል በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫና ድንበር ላይ በምዕራባውያኑ እርዳታ ጭምር የሚከፈቱበትን ከባባድ ጥቃቶች የመከተና እየመከተ የሚገኝ ብርቱ ሀይል ነው። የተከበረና የጠነከረ። እናም የሀገር መከታ በሰፈር ጎረምሳና ድል አይመዘንም።