Get Mystery Box with random crypto!

ከስህተታቸው የማይማሩት ጠላቶቻችን ናቸው። ለወያኔ ደጋግመው የሚሸነፉላት። ገና ስታወራ ተሯሩጠው የ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

ከስህተታቸው የማይማሩት ጠላቶቻችን ናቸው። ለወያኔ ደጋግመው የሚሸነፉላት። ገና ስታወራ ተሯሩጠው የሚሸኑላት። ያወሩ መስሏቸው በፍረሃት የሚቀባጥሩት። የተቆረቆሩ መስለው ለጠላት የሚዋጉ ባንዶች ናቸው ደጋግመው የሚሸነፉት።