Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን #ውድና_የተከበረ ሀይል: ማገዝ ያልቻለ አይገዝግዘው፣ ማክበር ያልቻለ አይክበርበት! አያዋር | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

ይህንን #ውድና_የተከበረ ሀይል:
ማገዝ ያልቻለ አይገዝግዘው፣
ማክበር ያልቻለ አይክበርበት! አያዋርደው! በስሙ አይነግድ!
ቁስሉን መረዳትና ማከም ያልቻለ ቁስሉን ደጋግሞ አይውጋው! አይደለም ለትችትና ነቀፌታ ለማወደስም ገና ሩቅቅ ነን።
#ክበርለ እናንተ ለፀጥታ ሀይሎች በሙሉ ይሁን።
#ኢትዮጵያዊነትአሸናፊነት