Get Mystery Box with random crypto!

#መንግስትንና #ወያኔን አንድና ያው በሆነ እኩል ሚዛን ላይ አስቀምጦ መስፈርና መደምደም ሀገርን ድ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

#መንግስትንና #ወያኔን አንድና ያው በሆነ እኩል ሚዛን ላይ አስቀምጦ መስፈርና መደምደም ሀገርን ድጋሚ እንደመድፈር ነው። እንዲህ ያለው ድምዳሜ አንድም #የድንቁርና፣ ሁለትም #የባንዳነት፣
አለያም የከርሳቸውን ጥልቀት ከማስረገጥ ውጪ፣ እንዲህ ያለው ድምፅ ውስጡ ሰላምም፣ የሰላም ፍላጎትም፣ ሰላማዊነትም፣ ጤነኛነትም የለም። እውነት የራቃቸው▮ከሰላም ጋር የማይተዋወቁ ግፈኞች ቅጥፈትም ነው።