+ባሕራን ነኝ++ በጉያኔ የያዝኩት፤ ዓላማዬ እቅዴ የት እንደሚወስደኝ ፤ የያዝኩት መንገዴ ከቶ አላውቀውም! አንባቢ ነሕና ፤ እስቲ አንብብልኝ ሞት ካገኘህበት ፤ እፍ ብለህ አጥፋልኝ በክንፎችህ ብዕር ፤እጣዬን ጻፍልኝ ከዓለም ባህር ውስጥ ፤ ነጥቀህ ያወጣህኝ አንተም ሚካኤል ነህ ፤ እኔም ባሕራን ነኝ። እንደ ባህራን በስራ በትምሕርት በተለያየ የህይወታችን ኡደት የሞት ደብዳቤያችንን ይዘን የምዞር ሁሉ ሊቀ መላዕክት በህብዕ ጣቶቹ ይደምስስልን። (ዲያቆን ሄንክ ኃይሌ) @Mistre_haymanot 118 views@b_el, edited 07:23