Get Mystery Box with random crypto!

ነገረ ሐይማኖት ✝️

የቴሌግራም ቻናል አርማ mistre_haymanot — ነገረ ሐይማኖት ✝️
የቴሌግራም ቻናል አርማ mistre_haymanot — ነገረ ሐይማኖት ✝️
የሰርጥ አድራሻ: @mistre_haymanot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 452
የሰርጥ መግለጫ

ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
የመናፍቃን ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት ቻናል ነው!
ᴊᴏɪɴ ᴜs

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 21:22:52
@Mistre_haymanot
7 views@b_el, edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:09:09 በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ

|°°|ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም
26 views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No2, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 00:00:01 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች
ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን
በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን
ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን
ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል
ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው
የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው
ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን

በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ


█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF
ኦርቶዶክሳዊ ግጥም
የግእዝ ትምህርት
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
33 views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No2, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 19:17:44 ነገረ ሐይማኖት pinned «

16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 19:17:36

88 views@b_el, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 15:59:19
164 views@b_el, 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 17:50:02 አዲስ ዝማሬ "ቅዱስ ሚካኤል" በዘማሪት ቤተልሔም አባይነህ

✞ቅዱስ ሚካኤል✞

ቅዱስ ሚካኤል ተገለጠ
የሞቴ ጦማር ተለወጠ
አለፍኩኝ በሰንጣቃው አለት
እረድቶኛል ሊቀ መላእክት

ሰልፌን ቀድሞ እየመራ
ባርኮኝ መልካም እንድሰራ
ሞገስ ሆነኝ እረዳቴ
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ...መዝሙሩን ለማግኘት

መዝሙሩን በቴሌግራም ለማግኘት
https://t.me/Orthodox_Addis_Mezmur
በyoutube ለማግኘት




ድርሳነ ሚካኤል1 PDF
ድርሳነ ሚካኤል2 PDF
ድርሳነ ሚካኤል3 PDF

እጮኛ ማለት እጩ ሙሽራ ወይም እጩ ሚስት ማለት ነው።ከጋብቻ በፊት ያለ የመግቢያ ምዕራፍ ነው።ጋብቻ የሚለወጥ የሥራ ዘርፍ ካልተስማማን በማን ኛውን ስፍራ የምናወርደው ቀንበር ሳይሆን...ሙሉውን ለማንበብ


@sew_hun_kesewm_sew_hun
@sew_hun_kesewm_sew_hun
@sew_hun_kesewm_sew_hun

የአፎምያ አጽናኝ ቅዱስ ሚካኤል

ከቀደመው መንገድ ከላይ በተሰጠን
ዕድሳት በማያውቅ በማይሻርው ዘመን
በድንቅ ምስክሮች ብርሃን በሆኑን
እንድንጓዝ ሁሌም የአፎምያ አጽናኝ

ጠላት ቀስቱን ሰብቆ ሊያጠፋን ሲመጣ
እንደ ቋጥኝ ከቦን የዚህ አለም ጣጣ
በከንቱ ስንሮጥ ኋላ እንዳንቀጣ
አማልደን መላኩ የነፍሳችን ዕጣ...ሙሉውን ግጥም ለማንበብ

ኦርቶዶክሳዊ ግጥም

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘  
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF
ኦርቶዶክሳዊ ግጥም
የግእዝ ትምህርት
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
222 views ማራናታ ᴘʀᴏ ᴏᴛɪᴏɴ No2, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 10:23:36 ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተቀላቀለበት ከነፋስና ከእሳት ብቻ ለተፈጠረው መልአካዊ ገጽታህ ሰላም እላለሁ። የምሕረት መልአክ ሆይ የሊባኖስ ዛፎች በአፁቃቸው ታጅበው በልምላሜያቸው አሸብርቀው እንዲታዩ ልመናዬን በማቀርብበት ጊዜ ሁሉ መጭውን ዘመኔን በክንፈ ረድኤትህ ተንከባክበህ በቸርነትህ ጌጥ አስጊጠኝ።


ሚካኤል ሆይ የአገላለጥ እንቅስቃሴያቸው የቸርነትህ የየዋህነት ለሆነ ቀናብርትህ ሰላም እላለሁ። የእግዚአብሔር የቸርነቱ ጉዳይ አስፈጻሚ ሚካኤል ሆይ ችግረኛን ለመርዳት በሁሉ ቦታ የምትገኝ አንተ ነህና። የተለመደውን ቸርነትህን በልቤ አወጣለሁ አወርዳለሁ ስለዚህም ትድግናህን ተስፋ አደርጋለሁ።

| መልክዐ ሚካኤል |
@Mistre_haymanot
134 views@b_el, edited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 10:23:36 ሚካኤል ሆይ ቂም በቀል የሌለበት የርኅራኄና የየዋሃት መዝገብ ለሆነ ልቡናህ ሰላም እላለሁ። የሰማያውያን ኃይላት አለቃ ሚካኤል ሆይ የእሥራኤልን ልጆች ባሕሩን ከፍለህ በባሕር መካከል እንዳሳለፍካቸው እኔንም አገልጋይህን ከሥውር ወጥመድ ሠውረህ በሰላም አሳልፈኝ።

አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በአርአያህ በአምሣልህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረን ለዘላለሙ አሜን።

+ መልክዐ ሚካኤል +

@Mistre_haymanot
120 views@b_el, edited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 10:23:36
+ባሕራን ነኝ++
በጉያኔ የያዝኩት፤ ዓላማዬ እቅዴ
የት እንደሚወስደኝ ፤ የያዝኩት መንገዴ
ከቶ አላውቀውም!
አንባቢ ነሕና ፤ እስቲ አንብብልኝ
ሞት ካገኘህበት ፤ እፍ ብለህ አጥፋልኝ
በክንፎችህ ብዕር ፤እጣዬን ጻፍልኝ
ከዓለም ባህር ውስጥ ፤ ነጥቀህ ያወጣህኝ
አንተም ሚካኤል ነህ ፤ እኔም ባሕራን ነኝ።
እንደ ባህራን በስራ በትምሕርት በተለያየ የህይወታችን ኡደት የሞት ደብዳቤያችንን ይዘን የምዞር ሁሉ ሊቀ መላዕክት በህብዕ ጣቶቹ ይደምስስልን።
(ዲያቆን ሄንክ ኃይሌ)

@Mistre_haymanot
118 views@b_el, edited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ