Get Mystery Box with random crypto!

የትኛውም የግል ሆነ የመንግስት ት/ት ቤቶች ግንቦት 1 ት/ት እንዲጀምሩ ይደረጋል -ለብዙ ጊዜ | School information

የትኛውም የግል ሆነ የመንግስት ት/ት ቤቶች ግንቦት 1 ት/ት እንዲጀምሩ ይደረጋል


-ለብዙ ጊዜ ስትጠባበቁ የነበራችሁ ውድ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታችሁን ልትጀምሩ በጣት ሚቆጠር ጊዜ ቀርቷችኋል።

-ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት ምታደርጉበት ጊዜ አሁን ነው።ስለዚህ ይህን በመገንዘብ እራሳችሁን ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ስንል እናሳስባለን ።

@minesterofeducation