Get Mystery Box with random crypto!

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ፦ በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች | School information

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ፦

በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዚያ 29 እና 30 / 2014 ዓ/ም ሲሆን ተማሪዎች በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ ቀርቧል።

#ደብረብርሃን_ዩኒቨርሲቲ #Tewabe

@minesterofeducation