✞ ውለታዋ አለብኝ ✞ ውለታዋ አለብኝ የ ፃድቃኔ ማርያም ያንን ድንቅ ፀበል ታምሯን አረሳም ስዘምርላት ሰቀኝ አኖራለው የናቴን ደግነት ክብራን እገልፃለው አዝ====== ዝናዋን ከሩቅ በመስሞቴ ወደሳ ብሄድ ወደእናቴ በደለኛ ነህ ሳትለኝ እንዳፅናናችኝ ትዝ አለኝ ከአይምሮይ ከውስጤ አይጠፋም ታምራ ያረገችልን ሳለቅስ ቆሜ ከበራ አዝ====== አምነታን ፊቴን ተቀብቼ ፈዋሽ ፀበላንም ጠጥቼ ይሄው ለመዳን በቅቻለው ያንን መከራ አልፋቸው ከደጃ ሄዶ ኧረ ማን አለ ያፈረ በጌታይ እናት በ ፃድቃኔ የታመነ አዝ====== ባልጋ ቁራኛ የተያዙ ደጃ ተቀምጠው ተፈወሱ ታምራን ቆመው መሰከሩ ጣፉን አበሩ ሊዘምሩ የኛ እመቤት የ----------- በረከት ብለው ተቀኙ አከበሯት ባንድነት አዝ====== የሰላም ደጃን በመርገጤ ተመለሰልኝ ጤንነቴ የሷስ ልዮ ነው ታምራቷ ቢነገር አያልቅ ደግነታ እኔስ ገረመኝ የ አመቤቴ ውለታ ፍቅሯን እያሰብኩ እዘምራለው በደስታ 187 views18:20