Get Mystery Box with random crypto!

#ተራግመዋል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَعَنَ اللَّهُ الواصِلَةَ وال | መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

#ተራግመዋል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَعَنَ اللَّهُ الواصِلَةَ والمُسْتَوْصِلَةَ، والواشِمَةَ والمُسْتَوْشِمَةَ﴾

“አርቴፍሻል ፀጉር የምትቀጥልና የምታሰቀጥል፤ ንቅሳት የምትነቀስና የምትነቅ'ቀስ የአላህ ቁጣ በነሱ ላይ ይሁን።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 5933

https://t.me/mewedachannel