#ጁሙዓ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 1531 ጆይን፡‐ https://t.me/mewedachannel 267 viewsAbu Shewkani, 19:01