Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ወዳጅ ከመሞትህ በፊት ልትተዋወቀው የሚገባ አንድ ወዳጅ አለ። ይህ ወዳጅ አንተን መውደድ | መሢሑ ኢየሱስ ክርስቶስ

አንድ ወዳጅ

ከመሞትህ በፊት ልትተዋወቀው የሚገባ አንድ ወዳጅ አለ። ይህ ወዳጅ አንተን መውደድ የጀመረው አንተ ከመወለድህ በፊት ነው። መኖር ሳትጀምር ያወቀህ፥ ሳታውቀው ያኖረህ፥ ሳትጠይቀው የኃጢአትህን ዕዳ የከፈለልህ፥ በነፃ ሕይወትን ሊሰጥህ እየጠበቀህ ያለ አንድ ወዳጅ ኢየሱስ!! ይህን አንድ ወዳጅ ስታውቀው ሰማይ ያውቅሃል። አንድ ኢየሱስን በመቀበል የእግዚአብሔር ስጦታዎችን ሁሉ ማለትም የኃጢአት ይቅርታ፣ ጽድቅ፣ የዘላለም ሕይወት፣ ልጅነት እና ክብር መቀበል ትችላለህ!! ኢየሱስ ይወድሃል!!

(ወንጌል ላልተመሰከረለት ለአንድ ሰው ይህን inbox ያድርጉ፦ ለብዙዎች share ያድርጉ)