Get Mystery Box with random crypto!

አይ ከላይ ያለ ሠው የ“ሱ ነጋ ማነስ የ“ሷ ጠባ መውረድ...በቅጡ ሳይገርመ | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

አይ ከላይ ያለ ሠው

የ“ሱ ነጋ ማነስ
የ“ሷ ጠባ መውረድ...በቅጡ ሳይገርመኝ
ወደታች በማየት...አንገቴን አመመኝ