Get Mystery Box with random crypto!

በህልሞቼ ታዛ ስር በመኖርህ አንተ ሴትነቴ ሁሉ በፍቅርህ ማደሪያ ስለተከተተ፣ ከእኔ እየቀደመ አመት | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

በህልሞቼ ታዛ
ስር በመኖርህ አንተ
ሴትነቴ ሁሉ
በፍቅርህ ማደሪያ ስለተከተተ፣
ከእኔ እየቀደመ
አመት ነው እሚያረጅ
ዘመነ ነው የባተተ።