Get Mystery Box with random crypto!

Mereja today news

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejatoday — Mereja today news M
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejatoday — Mereja today news
የሰርጥ አድራሻ: @merejatoday
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/Um_Zollaw
#የብዝሃነት እና የህዳሴ ድምፅ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-09 19:55:56
#ባልደራስ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ፓርቲው ገልጿል።

ፓርቲው አመራሩ ለ40 ቀናት በግፍ እንደታሰረበት ገልጾ በ100 ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ እንደተወሰነለት አመልክቷል።

የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን ፤ መፈታት እውን ለማድረግ ፓርቲው የዋስትናውን ገንዘብ/ ክፍያ ለማስፈፀም በሂደት ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል።
197 viewsedited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:55:46
#Ethiopia #US

የማይክ ሐመር ስለ ኢትዮጵያ ቆይታቸው ምን አሉ ?

አሜሪካ የኢትዮጵያን #ሉዓላዊነቷን እና #የግዛት_አንድነቷን_በማክበር ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያላትን ፍላጎት እንደሚያረጋገጡ የሀገራቸውን አቋም ገልፀዋል።

በአሜሪካ ህዝብ ለጋስነት ሀገሪቱ ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አመልክተዋል።

ሰላምን በማረጋገጥ በኩል የጋራ ፍላጎቶችን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግስት ጋር የመነጋገር እድሉን ማግኘታቸውን እንደሚያደንቁ ገልፀዋል።

ሀመር በኢትዮጵያ ቆይታቸው ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት እቅዶች ይበልጥ እንዳወቁና እንደተማሩ አሳውቀዋል።

በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር ባለ ዲፕሎማሲ፣ በናይል ወንዝ ዳር የሚኖሩትን ሁሉ የሚያገለግል ስምምነት ላይ መድረስ ይቻላል ብለዋል።

ሀመር በኢትዮጵያ ለሁለት ሳምንት የሚጠጋ ጊዜ የቆዩ ሲሆን ቆይታቸው አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ረጅም የግንኙነት ታሪክ እና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ለአፍሪካ ህብረት የምታደርገውን ጥረት የሚያንፀባርቅ መሆኑን በአ/አ የአሜሪካ ኤምባሲ ገልጿል።

ሀመር በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከእነማን ጋር ተገናኙ ?
- ከፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴ
- ከም/ጠ/ሚ እና ውጭ ጉዳይ ሚ/ር አቶ ደመቀ መኮንን
- ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሌንሳ ቢየን
- ከተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች
- ከተመድ መርማሪዎች (በአ/አ)
- ከAU የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦባሳንጆ
- ከመንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች
- ወደ ትግራይ ተጉዘው ክልሉን እያስተዳደሩ ካሉት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና ሌሎች የህወሓት አመራሮች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

https://telegra.ph/US-08-09
185 viewsedited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:12:08
48 viewsedited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:27:19 እጅግ በጣም የሚደንቅ ጀግንነት የታየበት የማራቶን ውድድር ነበር።

ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አግኝታለች !

እንኳን ደስ አለን !!

@adisstvnews shareeee
44 views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:25:01 እጅግ በጣም የሚያኮራ ቀን ነው። እንኳን ደስ አላችሁ!!
44 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:24:28 ሞስነት ገረመው ሁለተኛ ብር !!!
44 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:24:21 ታምራት ቶላ ወርቅ #ኢትዮጵያ
41 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:24:16 ታምራት ቶላ ወርቅ 400 ሜትር ይቀረዋል።

ሞስነት ገረመው ሁለተኛ ላይ ይገኛል።

#ኢትዮጵያ
40 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:24:11
#ኢትዮጵያ

ታምራት ቶላ ምንም የድካም ስሜት አይታይበትም ውድድሩን ለማቀጠናቀቅ ተቃርቧል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት።

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ወርቅ የማግኘቷ ነገር እውን እየሆነ ነው።

@share
40 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:19:13
#ኢትዮጵያ

ታምራት ቶላ ምንም እየድካም ስሜት አይታይበትን ውድድሩን ለማቀጠናቀቅ ተቃርቧል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት።

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ወርቅ የማግኘቷ ነገር እውን እየሆነ ነው።
34 views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ