Get Mystery Box with random crypto!

#ኢትዮጵያ ታምራት ቶላ ምንም እየድካም ስሜት አይታይበትን ውድድሩን ለማቀጠናቀቅ ተቃርቧል። ጥቂ | Mereja today news

#ኢትዮጵያ

ታምራት ቶላ ምንም እየድካም ስሜት አይታይበትን ውድድሩን ለማቀጠናቀቅ ተቃርቧል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት።

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ወርቅ የማግኘቷ ነገር እውን እየሆነ ነው።