Get Mystery Box with random crypto!

ረዥም ዝምታ የነፍስ ፀጥታ ሰፈነ በቤቱ ሰከነ ከልቡ ባለ ዕጁ አሰበ ሀጥያኑ ታጠበ ፈራሽ ገላ አፈ | .

ረዥም ዝምታ
የነፍስ ፀጥታ
ሰፈነ በቤቱ
ሰከነ ከልቡ
ባለ ዕጁ አሰበ
ሀጥያኑ ታጠበ
ፈራሽ ገላ አፈርን ከመናፈቅ ለየ።