Get Mystery Box with random crypto!

@mensurabdulkeniofficial

የቴሌግራም ቻናል አርማ mensurabdulkeniofficial — @mensurabdulkeniofficial M
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Arafah
Adikataxi
የቴሌግራም ቻናል አርማ mensurabdulkeniofficial — @mensurabdulkeniofficial
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Arafah
Adikataxi
የሰርጥ አድራሻ: @mensurabdulkeniofficial
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.49K
የሰርጥ መግለጫ

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 184

2022-10-09 06:21:43
በአንድ ክለብ ቆይታቸው በሰባተኛው ዓመት ላይ የየርገን ክሎፕ ብቃት እንደሚወርድ በማይንዝና ዶርትሙንድ ታይቷል፡፡ ዘንድሮስ በአንፊልድ የመጨረሻው የክሎፕ ዘመን ይሆናል?
Anonymous Poll
41%
አዎ፣ (ከዚህ በኋላ ሊቨርፑል አያንሰራራም)
59%
አይ፣ (ሊቨርፑል ወደ ቀድሞው ብቃቱ መመለሱ አይቀርም)
17.7K voters44.6K views03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 21:28:58 ውድ አድማጮቻችን

እንዴት ከርማችኋል?

"ብስራት-ስፖርት" ብለን በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 የሬድዮ ፕሮግራም ከጀመርን ስምንት ዓመት ሊሞላን የቀሩን ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። የምናከብራችሁ አድማጮቻችን አብራችሁን ረጅሙን መንገድ ስለተጓዛችሁ፣ እየተጓዝንም በመሆኑ እናመሰግናለን። ሆኖም ሽፋን የሚገባቸው ርዕሶች በቂ ትኩረት ሳያገኙ አንዳንድ ጊዜም የዘናጋናቸው እስኪመስል ትተናቸው ስናልፍ ቆይተናል። እንዲህ ላሉ እና ለሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች እንዲረዳን በመጨረሻ የዩቲብ ቻነል ከፍተናል የሚከተለውን ሊንክ በመከተል ቻነሉን ማግኘት ትችላላችሁ። Like እና Subscribe እያደረጋችሁ አብራችሁን እንደምትዘልቁ እምነቴ ነው።

https://www.youtube.com/channel/UCNcgwQcSC4K4W3MTOszQKQw

(መንሱር አብዱልቀኒ)
52.6K viewsedited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 08:59:01
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ! መልካም የመውሊድ በዓል!
(የብስራት-ስፖርት አዘጋጆች:- መንሱር አብዱልቀኒና ዘላለም ሙላቱ)
12.6K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:12:20 ብስራት-ስፖርት ዓርብ 27-01-2015
(Thursday Night Headlines...)
12.0K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 07:44:34
31.6K views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 11:22:06 ብስራት-ስፖርት ሐሙስ 26-01-2015
(Reece James (ቼልሲ ከሚላን)፣ ቻምፒየንስ ሊግ - ሜሲ)
18.6K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 07:51:06
ሁለቱም በጥሩ ብቃት ላይ ከሆኑ፣ ለቡድንዎ የቀኝ ፉልባክነት ማንን ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
63%
ሪስ ጀምስ
37%
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
16.4K voters35.4K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 07:35:30
35.5K viewsedited  04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:47 ብስራት-ስፖርት ረቡዕ 25-01-2015
("Barca Defeat [Again]...)
50.0K viewsedited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 07:48:10
54.9K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ