Get Mystery Box with random crypto!

@mensurabdulkeniofficial

የቴሌግራም ቻናል አርማ mensurabdulkeniofficial — @mensurabdulkeniofficial M
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Arafah
Adikataxi
የቴሌግራም ቻናል አርማ mensurabdulkeniofficial — @mensurabdulkeniofficial
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Arafah
Adikataxi
የሰርጥ አድራሻ: @mensurabdulkeniofficial
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.49K
የሰርጥ መግለጫ

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 182

2022-10-25 18:41:28 ብስራት-ስፖርት ሰኞ 14-02-2015
(Not a Good Sign...)
83.6K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 07:41:22
ቴን ሃግ በሮናልዶ ላይ የያዙት አቋም?
Anonymous Poll
64%
- ተገቢ ነው
19%
- የተሳሳተ ነው
17%
- ሁለቱም ተሳስተዋል
35.0K voters90.8K views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 07:38:16
82.2K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 10:16:46
3. የዘንድሮው አርሰናል በጨዋታዎች ከ60ኛው እስከ 75ኛው ደቂቃ ድረስ ይዳከማል።
87.5K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 09:23:01 ብስራት-ስፖርትን ከ3:30 (6:30 GMT) ጀምሮ በYouTube ቻነላችን በቀጥታ ማዳመጥ ትችላላችሁ። Subscribe ያድርጉ፣ ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ።

https://www.youtube.com/channel/UCNcgwQcSC4K4W3MTOszQKQw
3.4K viewsedited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 07:38:02
19.8K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 07:37:38
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ተቋም ወደ 10 ዓመት የሚጠጋ ልምዱን ይዞ ለአባላቱ በየዓመቱ ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያስገኙ አክሲዮኖች እና በርካታ የቁጠባና ብድር አማራጮችን ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁንም ያለሙትን ቢዝነስ አልያም የተመኙትን ቤት እና መኪና ባለቤት እንዲሆኑ  ከአንድ ሳምንት የሚጀምሩ ብድሮችን  በቀላሉ አመቻችቶ እነሆ ይላል። የአባላቱን ፍላጎት ለማሟላት ሲባል አሁንም የብድር ጣሪያችንን ወደ ብር 7.5 ሚሊዮን ከፍ ማድረጋችንን እየገለጽን፣ በተጨማሪም ለንግድ የሚሆን ልዩ የብድር ዓይነት የምናቀርብ በመሆኑ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

አድራሻ ፦ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ እንገኛለን።

ስልክ ፦0111267657/0930086830

እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን @amigossacco ያገኙናል።

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ተቋም
ህብረት ለስምረት!!!
20.0K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 11:22:37 ብስራት-ስፖርት ረቡዕ 02-02-2015
(Kylian Mbappe.... እና የማክሰኞ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች)
3.8K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 07:51:35
19.9K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 20:05:35
እነሮሜሎ ሉካኩን የመሳሰሉ ዝነኛ ቱጃሮች ስለ ደልቃቃ የዕረፍት ጊዜያቸው ሲያስቡ ወደዚህ ልጅ ይደውላሉ።

ለታላላቅ የቦክስ፣ ፎርሙላ ዋንና የቅርጫት ኳስ ክዋክብትም የዓመት ዕረፍት ፕሮግራማቸውን የሚያወጣላቸውና የሚያሰናዳላቸው ኢትዮጵያዊው ዮሐንስ ዘውዴ (Johnny Vegas) ይባላል።

በስምንት ዓመቱ ኑሮውን በአሜሪካ እስኪያደርግ የሚጫማው ጫማ እንኳን ያልነበረው ዮሐንስ በተወለደበት ካዛንቺስ አድጓል። ድህነትን ስላመለጠበት ትህትና ስለ ሃገር ፍቅሩ ብዙ አጫውቶኛል።

የሚከተለውን የYouTube ሊንክ ተከትለው ቃለምልልሱን ያገኙታል።





(YouTube ቻነላችንን Subscribe እና Like ያድርጉ)
43.2K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ