Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ሚካኤል፣ ክንፉን ዘርግቶ፤ ያሻግረናል፣ በፀዳል መርቶ፡፡ ህዳር ሚካኤል፣ ህዳር ሲታጠን፤ ፍ | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ቅዱስ ሚካኤል፣ ክንፉን ዘርግቶ፤
ያሻግረናል፣ በፀዳል መርቶ፡፡
ህዳር ሚካኤል፣ ህዳር ሲታጠን፤
ፍቅርና ሰላም፣ ጤናውን ይስጠን፡፡
++++++
ታዜና
#መንፈሳዊ_ግጥሞች
t.me/Menfesawigetmoch