Get Mystery Box with random crypto!

አለምን የሰራ ሲሆን፥ ከእኛ እንዳንዱ ቢሆን። እንደ በደለኛ ቆጥረነው፥ በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀል | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

አለምን የሰራ ሲሆን፥
ከእኛ እንዳንዱ ቢሆን።
እንደ በደለኛ ቆጥረነው፥
በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀልነው።
++++++
ታዜና
#መንፈሳዊ_ግጥሞች
t.me/Menfesawigetmoch